Letra Tamolishal de Teddy Afro

Letra de Tamolishal

Teddy Afro


Tamolishal
Teddy Afro
(0 votos)
ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩናባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና

ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ
ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ
የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል
ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብደል

እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና

ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ
የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ
ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና
ተይ አኑሪኝ ሁሌም ላንዴ ማሪኝ እና

እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ

(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) አ
(ታሞልሻል) አ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል

(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል)
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል)


Comparte Tamolishal! con tus amigos.


Que tal te parece Tamolishal de Teddy Afro?
Pesima
Mala
Regular
Buena
Excelente